ጓደኛህ ደፈረኝ 😭😭😭

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 апр 2025
  • • ፍቅረኛ እያለሁ ለምን የለኝም አልከኝ!! ዉድ ቤተሰቦቼ ሊንኩን በመጫን እየገባችሁ ፈንድሻ እቱ ዩቱብ ቻናልን ሰብስክራይብ አድርጓት 🙏🙏🙏

Комментарии • 833

  • @emebetkassa4473
    @emebetkassa4473  Год назад +70

    ruclips.net/video/h2hBwPteLbY/видео.htmlsi=LDjbFTNwr_wPZAYn ዉድ ቤተሰቦቼ ሊንኩን በመጫን እየገባችሁ እቱ ፈንድሻ ዩቱብን ሰብስክራይብ አድርጓት 🙏🙏🙏

    • @BeyeneTirngo
      @BeyeneTirngo Год назад +1

      የነባ ፀጉር አምሮበታል ዛሬ

    • @amaamm4474
      @amaamm4474 Год назад +1

      እሙየ ተይ መላሽን አትችይውም ውደ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @mereamSeid
      @mereamSeid Год назад

      ወይ ነባ አምሮብሀል ግን እደዚህ አትቆጣ ታስፈራለህ😊

    • @Fatima-cl7yb
      @Fatima-cl7yb Год назад

      Emu Tai naban.atngew❤

    • @ergoyegetahun1494
      @ergoyegetahun1494 Год назад +1

      ስሞትልሽ እሙ ሄወትሽን አትበጥብጭ ይቅርብሽ ይቺ ዴግሞ በጭራሽ አኮንሽም እውነት ነባ አድስ አድስ እብድ ታመጫለሽ አለ

  • @FoziyaAli-ty8uv
    @FoziyaAli-ty8uv Год назад +29

    ተይ እሙ የሴት ጓደኛ ብዙ አታቀራርቢ ክብርሽን ጠብቂ የእህትን ባል በሚነጥቁበት ዘመን ብዙ ፊት አትስጪ ይሄንን ስል ሁሉም ሴቶች እንደዛ ናቸው ማለቴ አይደለም ግን መጠንቀቅ አይከፋም

  • @AlemuBelete-co6cd
    @AlemuBelete-co6cd Год назад +75

    እሙዬ ለዛሽን አጣሽ እንደ በፊቱ ሁኚ እንደዚ አይነት በአንቺ አያምር በተለይ ህይወትሽን ና ኘራንክ ለይ

  • @tsehaidadi3676
    @tsehaidadi3676 Год назад +80

    ነባ ትግስቱ እሙ ከነባጋር ስትመጡ በፍቅር እንጂ በፕራክ አትምጡ አንድ ቀን ሊያቀያይማችሁ ይችላል በተረፈ ታምራላችሁ❤❤❤❤

  • @fasikaamare715
    @fasikaamare715 Год назад +53

    እሙ ግን ይቅርብሽ እንደዚህ አይነት ፕራንክ ሴት ጎደኛ አታብዥ ጥሩ አይደለም ወይኔ የልጂቶ ምላሷ

  • @hanamulugeta5384
    @hanamulugeta5384 Год назад +47

    ወይ እሙዬ ቀልድና ቁም ነገር ለይ ነባ የህይወትሽ አጋር ሆኖ እንዲቀጥል ከፈለግሽ ተጠንቀቂ

  • @senaysenayet775
    @senaysenayet775 Год назад +6

    እሙዬ ድፍረት ነው ከዚህ በፊት የማታቀው ጓደኛሽ ባልሽ ላይ እያፈጠጠች እንድታናግረው አርገሻል ኮሜንት ላይ አንብቤ ሰው ሁሉ የመከረሽ እንደዚህ አይነት ፕራንክ ይቅርብሽ እኔም ደብሮኛል ምርጥ ባል ነው አቤት ትዕግስቱ

  • @almazzeme1888
    @almazzeme1888 Год назад +31

    እሙዬ ነባን አታስጨንቂው ፣እንደዚህች አይነት ጓደኛ ትቅርብሽ።

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 Год назад +7

    እናንተ ከትልቅ ደረጃ የምደርሱ ልጆች ናችሁ በኋላ ከባልሽ ጋር እንጂ እንደ እግዚአብሔር ቃል የሚስት ራስ ነው እናነባለን አክብሬ የማይወደው ነገር አታደርጊ ደስ አለኝ

  • @senafekeshwgiorges2058
    @senafekeshwgiorges2058 Год назад +1

    እሙ ዛሬ በነባ በተለቀቀው ሚዲያ ላይ በጣም አበዛሽው እሲ በእዚህ ሁኔታ በህመም ባለበት ሁኔታ ላይ በቃ እንለያይ ታያለሽ የማይፈልገውን ነገር እኮ መቆም ነው የግል ችግራቹ እቤታችህ መጨረስ ትችላላችሁ ቤተሰቦች የምታያቸው ትዳር አይሆኑም ከዚህ በሃላ ቤተሰብ ሽ ነባ ነው የወደፊት የትዳር ጓደኛሽ plese የልጁን ልብ አትስበሪው አደራ ፈጣሪም ያዝንብሻል ለማንኛውም የነባን ነገር አደራ አደራ። 🙏💕

  • @نجاتنجات-ك8ص
    @نجاتنجات-ك8ص Год назад +28

    የሴት ጒደኛ አታብዢይ ፕራክ ያስጠላል ነባ ❤❤❤ ለንግግሩ ቁጥብ ነው የወንድ ልጅ ውበቱ ይህ ነው

  • @gebiyaneshbelay2264
    @gebiyaneshbelay2264 Год назад +6

    እሙ እደዚህ ያለ ነወረደ ሥራ ይቅርብሸ ለትዳርሽ ተጠቂ ለማንም ዩቱብ አሥተዋውቃለሁ ብለሽ እራስሽን ጠብቂ እወድሻለሁ የኔ ፋልቅልቅ❤❤❤❤❤

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 Год назад +7

    ውይ ልጅቱ ደህና ሰገጤ ናት ቀስ በሉ ሲጀመር የተደፈረ ሰው እንድህ አይደለም ቀወጠችው እኮ

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi Год назад +47

    ልጅቷን አልወደድኳትም ምልጉጥጉጥ ያለች ነገር 🙌🙌

  • @MuluemebetWako
    @MuluemebetWako Год назад +8

    ነባ አሁን ቆንጆ ሆንክ ሁልጊዜ ፀጉርህን በዚህ መልኩ ተስተካከል በጣም ቆንጆ።

  • @senaygebrselassie5202
    @senaygebrselassie5202 Год назад +29

    ነባ ትግስቱ ስርአቱ ደስ ሲል ተባረክ

  • @maryshara4466
    @maryshara4466 Год назад +15

    እሙ በዚህ ሰሞን አተቻልሽም ምላሹን ጠብቂ ማልቀስ የለም ነባ አምሮብሀል 🥰🥰

  • @mimisimrat963
    @mimisimrat963 Год назад +10

    እረፊ እሙ ደስ አይልም ቀልድም ቢሆን ነባ ባልሽ ላይ አንቺም ብቶኚ ማንም ፍጥጥ ብሎ ክርር ያለ ወሬ ቀልድ ይቅርባችሁ እውነቴን ነው ፍቅራችሁን ያሳሳዋል😢😮እወዳችኋለሁ ነባ&እሙ❤

    • @FatySam
      @FatySam Год назад

      መች ተጋብተውነው ባልሽ አብሮ የሄደሁሉ ባል

  • @ethiopia7697
    @ethiopia7697 Год назад +14

    አይ እሙ ተይ ይሄ የዋህነትሽን ቀንሽ ውደ የሴት ጓደኛም ቤትሽ አታምጭ ለነባም አታስተዋውቂ ነገሮች እንደት እንደሚቀየሩ አይታወቅም እንዳታለቅሽ

  • @yaracell8931
    @yaracell8931 Год назад +12

    አች እሙ አይ የሴት ጓደኛ አታብዥ ነባዪ አይዞን ❤❤❤❤

  • @DuhgDugf
    @DuhgDugf Год назад +5

    እሙ እዲህ አታድርጊ የእውነት ተይ እዲህ አይነት ነገር ይቅርብሽ እናተ በፍቅር ስትሁኑ ነው የሚያርው አክብሬው እሙ❤❤❤

  • @chfh4793
    @chfh4793 Год назад +2

    አየ እመቤት ስለ አስፍው አድቢዶ መስራት ከበደሽ በጣም ታሳፍሪያለሽ ታዋቂ ስኮኑ ሰው ትረሳላችሁ ይገርማል 🤔

  • @ergoyegetahun1494
    @ergoyegetahun1494 Год назад +7

    አይይይይ ነባ ቃል የለኝም ለአንተ ትልቅ ሰው ነህ እሙ ፕሊስ ከዚህ በሗላ እንዳይዴገምሽ

  • @bosenaayalew575
    @bosenaayalew575 Год назад +4

    እሙ በጣም በዛ ለስው ልጅ ክብር ይኖርሽ ትዳር ከሆነ ትዳርሽን አክብሪ በማንም ዱርየ ፖራንክ እያል ትዳርሽን እንዳታፈርሽ

  • @meseludiriba
    @meseludiriba Год назад +4

    ኢሽሽሽሽሽሽሽሽሽ......አርእስቱ እርስ ሲደብር።ሁሉም ነገር ወሰን ሲኖረው ያምራል

  • @misrakchekoel2116
    @misrakchekoel2116 Год назад

    6:48 እሙ በሂወትሽ ላይ ቀይ መስመር እሚባል አስምሪ እንኳን ጎደኛ ቤተሰብም ቀዩን መስመር ማለፍ የለበትም ። አንች ያላከበርሽውን ማንም አያከብርልሽም የቀልድም አይነት አለው። ለዛውም ባሪያውን ???በሆላ ነገር ከተበላሸ በሆላ ይቆጭሻል። ደግሞስ ከዚህ እኛ ተመልካቾችሽ ምን እንማራለን ። ብቻ ለማንኛውም ብታስቢበት ጥሩ ይመስለኛል። ከተሳሳትኩ ይቅርታ።

  • @senaytdessey9762
    @senaytdessey9762 Год назад +6

    እሙ የማንንም ፍየል እያመጣሺ ትዳርሺን አትበጥብጭ 😊😫😡😡😡

  • @Abi-kc6kk
    @Abi-kc6kk Год назад +102

    እመቤት በአስፋው ሞት ከፍቶናል እናተስ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @MeazatolchaAdunya-ck3sx
      @MeazatolchaAdunya-ck3sx Год назад

      😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

    • @Mimimimi-ql1pd
      @Mimimimi-ql1pd Год назад

      Betam 😭😭😭😭💔💔💔💔

    • @romiooo0193
      @romiooo0193 Год назад

      😭😭😭😭😭

    • @ፍቅርነሽእናቴ
      @ፍቅርነሽእናቴ Год назад

      በጣም እኛ የአስፊቲ ሞት ልባችንን ሰብሮታል እሷ እዚህ ታሽካካለች ስራ ፈት ሁላ

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 Год назад +24

    የመጨረሻ ልንገርሽ በፍቅራችሁ መሃል ማንንም ሰዉ አታስቢ ለይወትሽም ተጠንቀቂ ነባና አንቺ ብቻ መሆን አለባችሁ ጓደኛን ከቤትሽ አታምጪ

  • @we9257
    @we9257 Год назад +15

    እመቤትእንግዲህ የዚህአይነት ስራ ይቅርብሺ ብዙትምህርት የሚሰጥ ነገሮችን ብታቀርቢ ጥሩነው

  • @MuluemebetWako
    @MuluemebetWako Год назад

    ምንድነው ማንም ቅራቅንቦ እየመጣ የሚጫወትባችሁ? ምንድነው እሙዬ አበዛሽው ትዳር ተከባብሮ ነው ሁለታችሁም ተከባበሩ በመሀከላችሁ ሌላ ሰው ማስገባቱ ችግር ይፈጥራል። እመቤት አንዳንድ ጊዜ ወጣ ትያለሽ ራስሽን አክብሪ ባለቤትሽንም አክብሪ አስከብሪ።

  • @መስከረምነኝባለማህተ-ቈ5ኀ

    እህ ምኒቱ ምላሳም ናት በዲግል እኳን ለነባ ለኛ ተፍጨረጨረች እረ ወደዛ 🙄🙄🙄🤔ምላሷ እግዚኦ

  • @yegebreallej9690
    @yegebreallej9690 Год назад +1

    ምነው እንዲህ ዘቀጣቹ 😡😡😡 አሁን በዚህ ይቀለዳል ?? ሰው ያፉን ፍሬ ይበላል አታውቁም ልቦና ይስጣቹ ። እንደው ሲጀመር ሌላ ስራ የላችሁም ? አዝነን ብናያቹ መጫወቻ ታደርጉን???
    አዝን ብዬ ባዝላት ተንጠልጥላ ቀረች አሉ።
    ማፈሪያዎች

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 Год назад +15

    ባል ክቡር ነው ደጅ ያዙት ወርቅ እንደመዳቢ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ባልንሽን ማክበር ማንንም እያስገባሽ እሱን ማናደድ አያስፈልግም መጀመርያ ከሱ ምክር ተመካክረሽ የሚወዱና ሚጥለው ማወቅ ጌታ

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 Год назад +3

    ልጁ በእውነት የእግዚአብሔር እንደማንኛውም ወንድ እግዚአብሔር የሰጠሽን በጥበብ ተጠቃሚ ዛሬ ዋው ዛሬ ዋው ያሉ ነው እግዚአብሔር ሰጥሽን ደበቅ አርገሽ ተንከባከብ

  • @zinashtassew4900
    @zinashtassew4900 Год назад +1

    አሁን እሙ ታጀቴ ልትወጭ ትንሽ የቀረሽ ነባን አታስከፌ ላችም ጥሩ አይደለም ሜስቱ ያላከበረችው ጎረበት ያከብረውም ይባላል ስለዚህ ተጠቄ እሽ እሙ ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ ይባላል

  • @emebetsisay-k2y
    @emebetsisay-k2y Год назад +2

    ሲነገርሽ ለምን አትሰሚም ሁለታችሁ በፍቅር እንጂ ፕራንክ አትደራረጉ

  • @munthaali2338
    @munthaali2338 Год назад +23

    የሙየዋህነት በዛ ጭራሽቆጆ ቆጆሴት እቤቷእያመጣች ታስተዋውቀዋለች😅😅😅😅 ዋ በኋላ እዳታለቃቅሽብን

    • @MariyamMaari
      @MariyamMaari Год назад +2

      ትክክል

    • @tamirnab474
      @tamirnab474 Год назад

      እኔም ፈራሁላት😂😂😂

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 Год назад

      እዉነት ብለሻል እኔም በዉጤ እያልኩ ነበር 😂

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 Год назад

      😂😂😂😂

    • @gdhdg3660
      @gdhdg3660 Год назад

      እኔም እያልሁ ነበር

  • @tsehaygebreab7425
    @tsehaygebreab7425 Год назад +4

    እሙዬ ቆም ብለሽ አሰቢ ፍቅርሽን ሊበጠብጡ ነው እንደዚህ አይነት ፕራንክ አይመጥንሽም አሰቢበትደ

  • @bosenaayalew575
    @bosenaayalew575 Год назад +21

    ነባ እውነቱን ነው አዲስ እብድ እያመጣሽ ትቀልጅ አለሽ እሙ ይብቃሽ

  • @ሄለንያባቷብሌን
    @ሄለንያባቷብሌን Год назад

    ነባ ልጅቷን አሎደዳትም እሙ😂😂😂አስተያየቱና ሁኔታው ሲያስፈራ😂😂😂

  • @almazzeme1888
    @almazzeme1888 Год назад +10

    ነባ የኔ ምስኪን አቤት ትዕስትህ አድናቅህ ነኝ ❤

  • @rgebeytube
    @rgebeytube Год назад +13

    እሙየ እግዚአብሄር ይርዳሽ ነባ ተናዷል 🤣🤣🤣🤣ጓደኛሽ ግን ትቀለቀላለች ቀስበይ በያት እሙየ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Год назад

    ነባ እኮ ትህግስት አለው እውነት እሙዬ ተረጋጊ በሕየወት ዙርያ ፕራንክ አትስሩ ሌላ መዘዝ እንዳያመጣባችሁ 🤔

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ

    የነባ ትዕግስት በጣም ደስ ይላል የምር በዝሁ በርታ እሙ ተሳክቷል ፀጉሩንም ቆርጠሽ አሳመርሺው

  • @igzov8877
    @igzov8877 Год назад +4

    እሙየ የኔ የእዏህ የቤትሽን ቁልፍ ሰዉ አምነሽ አትስጭ

  • @mekidelawitmesfin2734
    @mekidelawitmesfin2734 Год назад

    እሙ ግን በጣም በተሳሳተ መንገድ ላይ እየሄድሽ ነው ተይ ተረጋጊ ሲጀመር በህይወትሺ ሴት አታብዢ በተለይ የማያቃት ልጂ ፕራንክ ደስ አይልም ክብር የሚባል ነገር አለ ተይ በህይወትሺ አትጫወች

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 Год назад +26

    እንደዚህ አይነት ፕርክ ተው ይበቀቻውል ቤተቹሁን አክብሩ

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 Год назад

    እሙዬ ቅጥ ያጣ ፕራንክ ጥሩ አይደለም ለዛ አጣችሁ :: ትዳራችሁን/ የወደፊት ህይወታችሁን ምን ለማድረግ አሰባችሁ???

  • @zeritutube
    @zeritutube Год назад +10

    ተዉ ይህን ፕራክ በሰላም ኑሩ 😂😂ጭራሽ ተናግሬ አልጨረስኩም አላለችም

  • @hailegessesse5732
    @hailegessesse5732 Год назад +1

    እሙ 10:35 ጀየዛሬዉ ጥሩ አይደለም ይቅርብሽ ከ ነባ እና ከጓደኞቹ ያጣላሻል እረፊ

  • @tgestTafese
    @tgestTafese Год назад +2

    እሙ ሴት ጓደኛ እያመጣሸ ነባን እንዲሳሳት አታድርጊው አንቻ ነባን ማንም እንዳይነጠቅሸ ከፈለግሸ እየፀለይሸ ቶሎ ውለጂ እሱን የመሰለ ቆንጆ ልጅ ፈጣሪ እንዲሰጥሸ አድርጊ ባንቺ ቻናል እየመጡ ባልሸን እንዲፈታተኑ አታድርጊ በቃ ከፍራንክ ህይወት ውጪና ሰውን መርዳት ወይንም ሌላ ገቢ ማሰባሰቢያ ነገር ፍጠሪ ድራማ ስሪ ደግሞ ነቀ በይ ጎጃሜን አታሰድቢ ሸቅርቅር ሴት ለነባ የምትመጥኚ ሁኚ ጎጃሜ ሆነን በጣም ሰማርት ሴቶች አሉ ወጉን ልቀቂ እያልኩሸ አይደለም ለነባ አይምሮ ተጠንቀቃለት ምርጥ ምርጥ ቀሚሰ አለ ቦርሳም እንደዛው የገርዳሜ ቦርሳ አትያዢ ቅልጥፍ በይ

  • @Kalወለተተክለሐይማኖት

    የተዋህዶ ልጆች ብርሀነ ጥምቀቱ ደረሰልን ምንም በስደት ብንሆን እህት ወንድሞቼ እንኳን ለብርሐነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ አደረሰን እላለሁ ከወዲሁ🤲💒

    • @muluhilu
      @muluhilu Год назад +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @Werke-oi6hj
      @Werke-oi6hj Год назад +3

      አሜን አሜን አሜን እኔስ ቀኑን ካላወኩ ምንም አይለኝ ካወኩም ሳለቅስ መዋል ነው

    • @kakajqj1215
      @kakajqj1215 Год назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
      @WerkneshiznabuSs-qh9cv Год назад +2

      እካን አብሮ አደርሰን

    • @Saranegni21
      @Saranegni21 Год назад +2

      አሜን እንኳን አብሯ አደረሰን

  • @HiwotDegefu-l6x
    @HiwotDegefu-l6x Год назад +2

    በጣም ነው የምታስጠሉት እሙ ይቅርብሽ በዚህ ዘመን መፀለይ ነው እንደዚህ አይነት 😢😢😢

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 Год назад +2

    እኛ ሴቶች ስንባል አንድ ነገር እኔ ልንገርሽ እስከዛሬ ድረስ በውጪ አገር ስኖር ጓደኛ ለበዛም ጓደኛሽ ባለቤትሽ ብቻ እሱንም አክብሬው የማይወደውን ነገር አታደርጊም

  • @birikitynegassi2501
    @birikitynegassi2501 Год назад +2

    እሙ ግን በጣም እያጠፋሽ ነው ለዛ አጣሽ እንደዚህ ስታደርጊ ይሄንን ልጅ ታጨዋለሽ ባንድ አይንሽ ታለቅሻለሽ

  • @tigisteshtu5785
    @tigisteshtu5785 Год назад +6

    እውነት በጣም ነው ያማረበት የሰይጣን ጭፍራ ነበር የሚመስለው ሰው አረግሽው አይ እሙ ጎበዝ ነሽ እኮ❤❤❤

  • @tgestTafese
    @tgestTafese Год назад +10

    እሙ ይደብራል ሁሌ ፍራንክ ነው ህይወትሸ

  • @zinashtassew4900
    @zinashtassew4900 Год назад +1

    እሙ ነባን አታስከፊው አንች ከዚህ በዀላ ባለትዳር ነሽ የምታደሬጊው ሁሉ የተረጋ ጨዋነት የተላበሰ መሆን አለበት ጓደኛም ምረጭ ስለባልሽ በለሽ

  • @zewdiblessings5347
    @zewdiblessings5347 Год назад

    እመቤት 0:41 ይህን የማይረባ ነገር ብታቆሜ ይሻላል ይህ አይነቱ ንገር ቀልድ የሜደረግበት እይደለም!! ብዙ ስው የምንወድሽን ልታጭ ነው

  • @NawaMawa-sw1zu
    @NawaMawa-sw1zu Год назад

    ልጁን ፈልጋው ለማስተያየት መሆን አለበት ይደብራል ስንት አይነት ፕራንክ እያለ ይሄን የወረደ ፕራክ 🤔🤔🤔🤔

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3ut Год назад +7

    ወይኔ ትግስትህ ሳላደንቅህ አላልፍም❤❤

  • @ስዴት12
    @ስዴት12 Год назад +3

    ትግስቱን ይስጥህ ነባ ምርጥ ሰው ነህ የምር

  • @amydenekew3854
    @amydenekew3854 Год назад

    እሙ በጣም ልጠላሽ ነው ምንድን ነው እያረግሽ ያለሽው ለሰው ብለሽ ትዳርሽን ማጣት ትፈልጊያለሽ?? ለዛውም በሚያስጠላ ሀሳብ በ"መደፈር" በጣም መቀለጃ አደረጋችሁት ሌላ የምትቀልዱበት አታችሁ ነው? በዛላይ ሊጠቀሙብኝ ነው የሚፈልጉኝ እያልሽ ስታማርሪ ስታለቅሺ ነበር እንደገና እንደዚ አይነት የተጨመላለቀ ሀሳብ ይዘሽ ትመጫለሽ የኔ ሀሳብ አይደለም ምናምን አይሰራም ተባባሪ ነሽ። ነባ ላይ እንዴት እነደጮህሽበት ይሄ ስርዓት አይደለም ነባን ማክበር አለብሽ ባል የቤት ራስ ነው ዝም ብለሽ ትዳርሽን በማይረባ ሀሳብ አታቆሽሽው እባክሽ። ሲቀጥል ነባነም ባርችንም ይቅርታ መጠየቅ አለባችሁ። ባርች ጥሩ ልጅ ስለሆነ እንጂ የሰራችሁት ከባድ ወንጀል ነው በህግ ያስጠይቃል እሺ የምትሰሩትን ነገር ለሚያውቁ ሰዎች አስገምግሙ ዝምብላችሁ አትጫኑ በገዛ እጃችሁ ህዳ ውስጥ ትገባላችሁ። እሙ በህይወትሽ አትቀልጂ ይቺ ስቀያሚ ልጁ በዚ ሀሳብ መጣች ነገ በህይወትሽ እንደምትመጣ አትጠራጠሪ በጣም ታስፈራለች አይነ ውሀዋ ደስ አይልም እባክሽ ነባን አክብሪ

  • @NebilAhmedi-gk1ut
    @NebilAhmedi-gk1ut Год назад +7

    እሙየ ቄሚስሽ ታምራለች ሌላውን ተይውና 😊❤❤

  • @KenenetTube
    @KenenetTube Год назад +1

    እሙ ክብር ይኑርሽ ለነባ መሟዘዝ አበዛሽው ነገ ያዙኝ ልቀቁኝ ትያለሽ ክብር ይኑርሽ ወንድልጅ ካመረረ አመረረ ነው አብዝተሽዋል አላርፈ ብለሻል ባል ክብርን ይወዳሉ አስቢ።

  • @kidanemhret206
    @kidanemhret206 Год назад +25

    ውይ እሙ ሁልግዜ ፕራንክ ይሰለቻል።

    • @biraek
      @biraek Год назад +1

      እር የተመቻትን ትሰራ መአቀብ አታብዞው አዳዲም ወሎነገር እሙዬ የምሰራወን እድጥፋት አትዬት ይቱብ በራሱው ግርግር ይወዳል እዳወም ጎበዝነት ይቱብ ያሰገድዳችዋል ቤተሰብ

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 Год назад +5

    neva ጥሩ ልጅ ነው እመቤት ካሳም ጥሩ የዋህ ነሽ እኔ በጣም ነው የምወድሽ እኔ በጣም ነው የምወድሽ እና ጓደኛ አታብሽ ነው እግዚአብሔር አብሮነቱ ከናንተ ጋር ይሁን በእናንተ መሀል የሚገባ ክፉ ይመታ

  • @ባባዬእወድሃለሁ
    @ባባዬእወድሃለሁ Год назад +8

    የዛሬው ፕራንክ እጅ እጅ ይላል
    በዛ ላይ የልጅቱ ምላስ

  • @نجاتنجات-ك8ص
    @نجاتنجات-ك8ص Год назад +51

    እመቤት እንደ ትልቅ ሰው አስቢ ነባን አታናጅው ንደት አይችልም ቁጡ ነው ሲናደድ ደግሞ ያመዋል ሳቅ አታብዠይ

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if Год назад +2

      ተይጂ 😂😂 ምነው ተሰፈሰፍሽለት እ 😮

    • @نجاتنجات-ك8ص
      @نجاتنجات-ك8ص Год назад

      @@WorkeGelana-sv5if ሳየው ያሳዝነኝል ነባ የኔ ቆንጆ ወንዳወድ ስትር ነው

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if Год назад +1

      @@نجاتنجات-ك8ص ክክክ ከስዋበላይ አታዝኝለትም ስራቸው ፖራክ ነው ውዴ እስዋንእዴት እደሚያናድዳት አላየሽም

    • @نجاتنجات-ك8ص
      @نجاتنجات-ك8ص Год назад

      @@WorkeGelana-sv5if ክክክ አይቻለሁ ምነው ተናደድሽ አንች ዘመድሽ ናት እንደ

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if Год назад

      @@نجاتنجات-ك8ص ሁለቱም ዘመዶቸ ናቸው ለዛውም ኢትዮጲዊ እህት ወድሜ. ሆ አች ፍቅርኛሽ ነበር እዴ ነባ ሰውኮ የጣሉበትን ሲያነሳበት አይወድም አይዞሽ ውዴ እኔ ምን አናደደኝ እውነቱንነው የተናገርኩት እህቴ

  • @ኤፍታህጵጌማርያም
    @ኤፍታህጵጌማርያም Год назад +6

    ነባዬ የኔ አሰትዋይ❤❤❤❤

  • @hanamulugeta5384
    @hanamulugeta5384 Год назад

    እኔ የገጠር ልጂ ነኝ እንደዚህ አይነት ነገር ይከብደኛል ግልፅ መሆንሽ ጥሩ ነገር ግን አንቺ ለሱ እሱ ላንቺ ነው እንጂ አደባባይ ላይ አይደለም ብርና ሂወት መለየት ያስፈልጋል እኔ በጣም ነው እምወድሽ ሰው በመጥፎ ሲያነሳሽ አሎድም በተለይ ባንቺና በነባ ጉዳይ ሰዎች መጥፎ አስተያየት ሲያቀርቡ በጣም አዝናለሁ ለገንዘብ ብለሽ ከነባጋ ወጣ ያለፕራንክ ባትሰሪ ደስ ይለኛል ካጠፋሁ ይቅርታ አርጉልኝ አንቺም ነባም

  • @shalommitiku6047
    @shalommitiku6047 Год назад

    አይ እንግዲህ አታስጠሉና ኤዲያ ፕራንክ ሲበዛ ያስጠላል ያዉም ለነባ እሙ እረፊ ጌታን ነባን የሚመጥን አይደለም ጌታን እኛም ፕራንክ አስጠልቶናል እኛ የምንፈልገዉ ነባና አንችን ማየት ነዉ አዲስ በመጣ ቁጥር ለኢትዩባቸዉ ማስታዉቂያ አትሁኝ ማሳደግ መርዳት ጥሩ ግን እንደዚህ አይደለም ነባም ጭዋ ነዉ አንችም ይቅርብሽ እሙ የማዳም ቅመሞች ቅሪታችን ስንገልጥ ይሰመርበት

  • @FatumaFatuma-gs8qr9715
    @FatumaFatuma-gs8qr9715 Год назад +4

    ቻለዉ ነባየ ማነዉ ነባ ሲቆጣና አሥተያየቱ እሚሥፈራዉ እም ጠብቂ የመልሥምት ማለቃቀሥ የለም ቻይዉ 😂😂❤❤

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv Год назад +6

    እካን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደርሳችሁ አደርሰን የጌታቺን የመድሐንታቺን የ እየሱስ ክርስቶስ ምረቱ ቸርነቱ አይለየን

  • @ነፃነትጎንደሬዋ
    @ነፃነትጎንደሬዋ Год назад +2

    እሙ ጀግና ነሺ የነባን ፀጉረ ጀመረሺዉ ነባም ክብረ ይስጥህ ተሰተካከልክ

  • @alemhi8570
    @alemhi8570 Год назад +10

    እይ ባልሽን አትዳፈሪ የማይረባ ብራንክ ደሞ አዋከባቹሁት ነባን ብራንክ አታድሪጊው ሌላ ሀሳብ አታመነጩም ነባ 👍👍👍

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ

    እናንተ ከዝሙት ወሬ አትወጡም እንዴሽእረ እሙ ከእንደዚህ አይነት ነገር እራቂ እሙ ወደራስሽ ተመለሽ እባክሽ ለምንም አይመችም እንደዚህ አይነት ነገር በእዚህ የሚመጣ ገንዘብ በእፍንጫሽ ይውጣ ወሮአችሁ ሁሉ ስለወንድና ስለሴት ሆነ እኮ ለተመልካችም እያሰባችሁ ምንድነው ደፈረኝ ሎቱ ስባት እንዴት እንደሚዘገንን አፋችሁን ሞልታችሁ ስትናገሩ አንች ጎበዝ ነሽ ወደስርሽ ተመለሽ ላንች በህልሽም አይፈቅድም ግድም አደግ አትሁኑ

  • @elsabekele8124
    @elsabekele8124 Год назад +49

    እንደዚህ አይነት ፕራንክ ቢቀርባችሁ ይሻላችሀሗል ታሳፍራላችሁ

    • @Sarah-kg6mb
      @Sarah-kg6mb Год назад

      ሁሉም ቆሻሻ ናቸዉ

  • @WasoKhan-kn4ci
    @WasoKhan-kn4ci Год назад

    ነባኮ አሥተዋይ ነህ ይቺ እሙ ዳብል ሠገጤ አናደደችህ

  • @MesiChannel19
    @MesiChannel19 Год назад +1

    ኤጭ እሙ አታናጅኝ እንዴት ነው ነባን እንዲህ የምታናግሪው😏😏😏😒 ፕራንክም ቢሆን ያስጠላል

  • @mekdes-d8o
    @mekdes-d8o Год назад +2

    እሙዬ ❤❤❤❤❤❤ነባአትቆጣሆይ ሸበላሆነሀል ፀጉርህ እሙሴቶችንአታስተዋዉቂ እዲይቀሙሽ😂😂

  • @ameleworkhaileyesus3476
    @ameleworkhaileyesus3476 Год назад +2

    Emuye ebakish prank yekirbish ❤❤❤

  • @meaza3819
    @meaza3819 Год назад +3

    ግን እሙ ይቅርብሽ ፕራንክ አታብዚ ከነባ ጋ የፍቅር ፕራንክ ስሩ

  • @sekelaymaryamtube
    @sekelaymaryamtube Год назад

    እሙ በውሸት እያወቅሽ. ማርያምን ትያለሽ

  • @sebelyoutube
    @sebelyoutube Год назад +42

    ይችን ኮሚት የምታነቡ ፈጣሪ የማታ እጀራ ይስጣችሁ ❤ በቅንነት ደምሩኝ❤😢

  • @123abay
    @123abay Год назад +2

    ነባ ፀጉርህ አምሮብሀል እሙና ነባ ሁሌ አብራችሁ ኑ ከፍራንክ ነጻ ሆናችሁ ❤❤😂

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ

    ይችን ላሊበላ ከየት አመጣሻት በስማም ለፍላፊ ናት አይ እሙ ከየት ነው የምታመጫችው አርፈሽ ስራሽን ብትሰሪ እሙ ከሚመስልሽ ሰው ገደኛ አትሁኝ እሙ

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl Год назад

    መደፈር???ምን ጉዶች ናችሁ? በጣም የሚያስጠላ ለ media የማይመጥን ስታስጠሉ የእናንተ ፕራንክ ሳይሆን ፍራንክ ነው እጅግ ይደብራል።እመቤት የምትባል ግን እንደ እድሜሽ እራስሽን አክብሪ ያስጠላል ትልቅ ሰው አይደለሽ እንዴ ሰው እየጠላሽ ነው ለቅሶ መነገጃ አደረግሽ።

  • @melkamayehu12
    @melkamayehu12 Год назад

    አረ ተው እንዲህ አይነት ነገር ይቅር ከሌሎቹ ተማሩ። ሚዲያ ላይ ሁሉ አይወራም ያስጠይቃል። ባጠቃላይ ይሄ ፕራንክ ሚባል ነገር አንገሽግሾናል። በገዛእጃችሁ ተመልካች አትጪ ።

  • @አፀደማሪያምዘድንግል

    አይ እሙ እባክሽን የሚመጥንሽን ስራ ስሪ ትዳርሽን በገዛ እጅብ ባታፈርሺ ጥሩ ነው።ብራክ ምናምን ምንም አያምርባቹህም አስተማሪ ነገር ለመስራት ሞክሩ

  • @HH-uo7el
    @HH-uo7el Год назад +13

    ነባ አትናደድ እሽ እሙ የወጣ ብራክ አታርጊ እሽ❤❤በተረፈ በርቱ

  • @אלעדמסלה-ת3ו
    @אלעדמסלה-ת3ו Год назад

    ልዛ ቢሳ አሙየ ግን ምታደርጊውን ነገር እስቢበት አብረሽ አትበጅ የፀጉሩ አሮማንቲ ነው ደስ ይላል የዛሬው ይደብራል

  • @makmaki1018
    @makmaki1018 Год назад

    አሁን አስጠላቹ እሙ ተረጋጊ አስተዉይ የያሽዉ ህይወት ነዉ እባካቹ ደግሞ የማነች ቅልብልብ አጭ ደስ አይልም🙆

  • @dubulodubulo3216
    @dubulodubulo3216 Год назад +4

    ሰላም እሙዬ እዴት ነሽልኝ እንኳን ሰላም መጣቹ እሙዬ እውነት እህቴ እደዚህ አይነት ፕራንክ ይቅርብሽ እባክሽ አብሶ ከህወት አጋርሽ ጋር እባክሽ እሙዬ ፕራንክ አፈልግም ባቺና በነባ

  • @Ewnetmedia2303
    @Ewnetmedia2303 Год назад

    እሙየ ባልሽን አክብሪ ናባ ማልካም ሰው ነው አታስቀይሚ ይችህ ልጅ አላማራችኝም

  • @saratube8487
    @saratube8487 Год назад +2

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እዴት ናቸው እህት ወድሞቼ ሰላማችው ይብዛልኝ ባላችውበት ቦታ ግን ያኛውን ፓርት ጨረሳችውና ደሞ በዚህኛው መጣችው መችነው ለጆሮ አችን የሚጥም ወሬ የምታመጡልን 🤔🤔🤔🤔

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 Год назад +1

    nevala ባል ክቡር ነው ማንንም ሰው እያመጣሽ tranq ዳያረጉሽ አባል ክቡር ነው የልጆቹንም ደስ

  • @tgabytgaby6977
    @tgabytgaby6977 Год назад +1

    እንዲህ ያለ ፕርክ ይቅርባችሁ. ያቀያያማል
    ኧረ ስንት የሚሰራ ነገር እያለ

  • @abezelove7365
    @abezelove7365 Год назад +4

    እውነት ይቅርብሽ እመቤት